ዛሬ በጠዋቱ የተፈጥሮ ሃብት እንክብካቤ ሥራዎችን ጀመርን!


በ2006 ዓ.ም ለሚካሄደው የተፈጥሮ ኃብት ልማትና ጥበቃ ሥራ የህዝብ ንቅናቄ ለመፍጠር የመጀመሪያው እርምጃ ዛሬ ተጀመረ፡፡ በዚህ ቀን በጣም ብዙ ህብረተሰብ፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግስት ሰራተኞች፣ ፖሊሶች፣ ተማሪዎችና መምህራን ስካውቶች (የተማሪ) ተገኝተዋል፡፡ ከዚህ ሁሉ እኔን ፈልጋችሁ ካጣችሁኝ ተሸውዳችኋል፡፡ ፎቶ አንሺ ተፈልጎ አይገኝም፡፡ Remember this is Berkiz watershed ይቀጥላል…

መንገድ መሪ ህዝብ ስለመንገድ ተነሳ!


  መንገድ መሪ ህዝብ ስለመንገድ ተነሳ!ሰቆጣ – 20/11/2005 አሁን የማወጋችሁ በዋግኽምራ ዋና ከተማ በሆነችው በሰቆጣ ከተማ ስለተካሄደው “ሊሰራ ያለ መንገዳችን ባልታወቀ ምክንያት ቀረብን፡፡ ይህስ ለምን!” ብሎ ስለተነሳ ህዝብ ነው፡፡ “ደግሞ ሰቆጣ የት ናት?” የሚል አይጠፋም መቼም፡፡ ለነገሩ “ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር አለች?” የሚሉስ አሉ አይደል? ምን ይደንቃል? ለማንኛውም ወደ ቁምነገሩ ልውሰዳችሁ፡፡ አይ! ቁምነገር አልኩ… ከቁብ ላልተቆጠረContinue reading “መንገድ መሪ ህዝብ ስለመንገድ ተነሳ!”

ችግኝ ተከላና የእኛ ሃገር ጋዜጠኛ


ችግኝ ተከላና የእና ሃገር ጋዜጠኛ ትናንት ለዛሬ ታወጀ “ነገ በጠዋት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ስላለ የቀበሌው ነዋሪዎች የሆናችሁ በመስቀል መተኮሻ እንድተገኙ” ዛሬ በጠዋት ታወጀ “የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ስላለ የቀበሌው ነዋሪዎች የሆናችሁ በመስቀል መተኮሻ እንድተገኙ” ተባልን፡፡ የቀበሌው ነዋሪ ብቻ ሳይሆን ችግኝ መትከል ግዴታችንም ኃላፊነታችንም ስለሆነ በጠዋት ተገኘን፡፡ እኛ ስንሄድ ስንት ሰው ነበር? የቀበሌው ሊቀመንበር ገበያው ኪሮስና የቀበሌውContinue reading “ችግኝ ተከላና የእኛ ሃገር ጋዜጠኛ”