ዛሬ በጠዋቱ የተፈጥሮ ሃብት እንክብካቤ ሥራዎችን ጀመርን!


በ2006 ዓ.ም ለሚካሄደው የተፈጥሮ ኃብት ልማትና ጥበቃ ሥራ የህዝብ ንቅናቄ ለመፍጠር የመጀመሪያው እርምጃ ዛሬ ተጀመረ፡፡ በዚህ ቀን በጣም ብዙ ህብረተሰብ፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግስት ሰራተኞች፣ ፖሊሶች፣ ተማሪዎችና መምህራን ስካውቶች (የተማሪ) ተገኝተዋል፡፡ ከዚህ ሁሉ እኔን ፈልጋችሁ ካጣችሁኝ ተሸውዳችኋል፡፡ ፎቶ አንሺ ተፈልጎ አይገኝም፡፡ Remember this is Berkiz watershed ይቀጥላል…