የቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ መለያየት


በነዋዬ ዓለም ከምድራችን 4ኛ ደረጃን የያዘው የ130 ቢሊዮን ዶላር ባለቤት፣ የ microsoft መስራች የ Bill and Milinda Gates Foundation  ግብረ ሰናይ ድርጅት የበላይ ጠባቂ ከባለቤቱ ጋር ከ27 ዓመት የትዳር ቆይታ በኋላ በስምምነት መለያየታቸውን ተከትሎ የአለም ሚዲያዎች ስለ ሃብት ክፍፍሉ ይተነትናሉ። ስለ ደረጃው መውረድ ያብራራሉ። ለምን ተለያዩ ለምን አይግባቡም ወይም አብረው መቀጠል አልቻሉም የሚለውን እንኳ ለመስማትContinue reading “የቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ መለያየት”

የሞባይል መተግበሪያዎች በጤና እንክብካቤ ኢንዱስትሪ ላይ ተጽዕኖ ማሳደራቸውን እንዴት እንደቀጠሉ


Healthcare Technology Featured Article How Mobile Apps Continue to Impact the Healthcare Industry By Naeem K. Manz, April 29, 2021 የሞባይል መተግበሪያዎች በጤና እንክብካቤ ኢንዱስትሪ ላይ ተጽዕኖ ማሳደራቸውን እንዴት እንደቀጠሉ የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር እንደገለጸው አንድ የጤና መተግበሪያ በሽታን የሚመረምር፣ የሚከታተል ወይም የሚያክም የሞባይል ሶፍትዌር ነው፡፡ በምርምርና ገበያዎች መሠረት እ.ኤ.አ. የአለም የሞባይል የጤና እንክብካቤ ገበያContinue reading “የሞባይል መተግበሪያዎች በጤና እንክብካቤ ኢንዱስትሪ ላይ ተጽዕኖ ማሳደራቸውን እንዴት እንደቀጠሉ”

ደመና ማዝነብ ወይም ደመና መዝራት


ዶ/ር አብይ አህመድ በፓርላማ ንግግር ካደረጉ ወዲህ ሰው ሰራሽ ዝናብን በተመለከተ ቴክኖሎጂውን ካለመስማት እና ካለማመን የተነሳ ብዙ ክርክሮች ሲደረጉ አያለሁ፡፡ በተለይ በጎጃምና በሰሜን ሸዋ ተሞክሮ ውጤታማ ሆኗል መባሉ ይበልጥ አግራሞት ያጫረ ጉይ ነው፡፡ ሁኔታው ግን እውነትነት ያለው ስለመሆኑ ብዙ የመገናኛ ብዙሃን በጥልቀትና በመረጃ በማስደገፍ አቅርበዋል፡፡ እኔ ግን እሱን ለማስረዳት አልዳክርም፡፡ ሳይንሳዊ የሆነው ጉዳና ያልታየውን ክፍልContinue reading “ደመና ማዝነብ ወይም ደመና መዝራት”

በዓለ መስቀል፤ (መስከረም፣ የመስቀል ወፍ እና የአደይ አበባ)


የመስቀል በዓል ለኢትዮጵያ   ኢትዮጵያ በዓለም ፊት ይዛ የምትቀርበውና የራሷ ብቻ መገለጫ የሆኑ፣ በልዩ ሁኔታ የምትታወቅበት ተፈጥሯዊ ፀጋዎች ብዙ ናቸው፡፡ ዘመን የተሻገሩ ቅርሶች፣ አስደናቂ ቤተ-መንግስቶች የአባቶቻችን አሻራ የእኛ የኩራታችን ምክንያት የሆኑ ቅርሶች መለያዎቻችን ናቸው፡፡ በጥበብ ዘመን ያስቆጠሩ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት አምባዎች አድርገዋቸዋል፡፡ እነኚህ ቅርሶች መገለጫዎቻችን ብቻ አይደሉም፡፡ የቱሪስት መስህቦች የቱሪዝም ኢንዱስትሪዎቻችን አቅሞች ናቸው፡፡ እሳት ከሚገነፍልበትContinue reading “በዓለ መስቀል፤ (መስከረም፣ የመስቀል ወፍ እና የአደይ አበባ)”

አደይ አበባና አዲስ ዓመት የመታደስ ምሳሌ


በአዲሱ ዓመት ውስጥ ሁሉም የተካፈሉበት የደስታ ስሜት ለመግለፅ ከሚከተለው የተለመደ የአፃፃፍ መስመር ፈቀቅ ብዬ እጄን በቁልፍ ሰሌዳው ላይ እጭናለሁ፡፡ (ብዓሬ ዶልዱሞ ሳይሆን በብዕር መፃፍ እየቀረ ሳይሆን አይቀርም ብዬ ነው፡፡ በብዕሬ ስንጥፍጣፊ…ምናምን ፋሽኑ አለፈበት ማለት ነው፡፡) ወደ ጉዳዬ ልግባና … የመስቀል ወፍና የአደይ አበባ  ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ  ማን ያውቃል………? ይላል የባለቅኔ መንግሥቱ ለማ ግጥም  አደይ አበባና የመስቀልContinue reading “አደይ አበባና አዲስ ዓመት የመታደስ ምሳሌ”

በ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት የቪዲዮ መጽሔት የሕክምና ተማሪዎችን እና የቀዶ ጥገና ሐኪሞችን እንዴት እንደሚረዳ


ምርምር ለህይወት (Rsearch for life)- ሰኞ 22 ሰኔ 2020 እ.ኤ.አ. ብዙ ሰዎች በእኩዮች የተገመገመ የትምህርት መጽሔትን ሲመለከቱ በወረቀት ላይ ጽሑፍ ሊሆን እንደሚችል ይገምታሉ። ሆኖም፣ የእርስዎ ግብ ውስብስብ በሆኑ የቀዶ ጥገና ሂደቶች ላይ ግንዛቤዎችን ማጋራት ከሆነ፣ ያ እሱን ለማድረግ የተሻለው መንገድ ላይሆን ይችላል። The Journal of Medical Insight (JOMI)፣ ‹ጆርናል› ለሚለው ቃል አጠቃላይ አዲስ ትርጉም ያለውContinue reading “በ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት የቪዲዮ መጽሔት የሕክምና ተማሪዎችን እና የቀዶ ጥገና ሐኪሞችን እንዴት እንደሚረዳ”