በእንግሊዝ እና በአውሮፓ ህብረት ውስጥ የአስትራዜኔካ (AstraZeneca) ክትባት አዳዲስ መሰናክሎች ገጥሞታል፡፡


ብሪታንያ ከ30 ዓመት በታች ለሆኑ ሰዎች አማራጭ መድሃቶችን እሰጣለሁ አለች፣ የአውሮፓ ተቆጣጣሪ ደግሞ አልፎ አልፎ ለሚከሰት የደም መርጋት ጋር ሊገናኝ የሚችለውን ችግር አግኝቻለሁ’ ብለዋል፡፡ በቤንጃሚን ሙለር           ኒውዮርክ  ሎንዶን – ብሪታንያ ረቡዕ ዕለት ከ30 ዓመት በታች ለሆኑ አዋቂዎች የአስትራዜኔካ ክትባት መጠቀሙን እንደምትገታ ገለጸች፡፡ ምክንያቱም አልፎ አልፎ የደም መርጋት አደጋ በማስከተሉ በዓለም አቀፍContinue reading “በእንግሊዝ እና በአውሮፓ ህብረት ውስጥ የአስትራዜኔካ (AstraZeneca) ክትባት አዳዲስ መሰናክሎች ገጥሞታል፡፡”

Infodemic (የመረጃ ወረርሽኝ)


ብዙ ሐሰተኛ መረጃዎች ጎጂ በሆነ መንገድ እየተሰራጩ ይገኛል፡፡ ይህ የተዛባና ጎጂ መረጃ በፍጥነት የመዛመት ሁኔታ infodemic በመባል ይጠራል፡፡ “Infodemic” እንደ “አንድ በሽታ” ስለ አንድ ጉዳይ የተሳሳተ መረጃ በፍጥነት እና በስፋት መስፋፋትን የሚያመለክት የinformation “መረጃ” እና የpandemic “ወረርሽኝ” ጥምር ቃል ነው። አንዳንዴ የመረጃ ፍሰቱን ፍጥነት ለመግለፅና እንደ ቫይረስ በከፍተኛ ፍጥነት የሚዛመት ስሁት መረጃ መሆኑን ለማሳየት viralContinue reading “Infodemic (የመረጃ ወረርሽኝ)”

ከ 17 ዓመታት በኋላ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሲካዳዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካ ብቅ ይላሉ፡፡


የብሩድ ኤክስ የተሰኙ ነፍሳት ዋሽንግተን ዲሲን ጨምሮ በ15 የአሜሪካ ግዛቶች ውስጥ ከመሬት ሥራ ካለው ቤታቸው እየወጡ ነው፡፡ ለብዙ ጩኸት እራስዎን ያዘጋጁ፡፡ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በ15 የአሜሪካ ግዛቶች ውስጥ የሚከሰተው ይህ ለቁጥር ግምት ያዳገተ የነፍሳት መንጋ ሊነሳ እንደሚችል የተተነበየ ሲሆን አሜሪካውያን ከኢሊኖይስ በተጨማሪ ፀደይና በጋን በነፍሳት ጫጫታ ሊያሳልፉ ይችላሉ፡፡ ሲካዳዎች መቼ ይወጣሉ? የነፍሳቱ መነሳትContinue reading “ከ 17 ዓመታት በኋላ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሲካዳዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካ ብቅ ይላሉ፡፡”

የሰኔ 14ቱ የፀሃይ ግርዶሽን እንዴት በቀላሉ መመልከት እንችላለን!


ሰላም የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን እንደምን አላችሁ የፀሀይ ግርዶሽን በአካባቢ በሚገኝ ቁሳቁስ እንዴት እንደሚሰራ አሳያችኋለሁ፡፡ የፀሃይ ግርዶሽ ማለት ጨረቃ በመሬትና በፀሃይ መካከል ሆና የፀሃይ ብርሃን ወደ መሬት እንዳይደርስ በከፊል ወይም በሙሉ የምትሸፍንበር ክስተት ሲሆን ይህ ክስተት በዘመናት መካከል የሚታይ ነው፡፡ ሙሉ ወይም ቶታል የጸሃይ ግርዶሽ በየ3 ዓመት ሁለት (2) ጊዜ ሲከሰት፣ በአንድ ስፍራ ላይ በድጋሚ ለመከሰትContinue reading “የሰኔ 14ቱ የፀሃይ ግርዶሽን እንዴት በቀላሉ መመልከት እንችላለን!”

ሰሞኑን ከዚህም ከዚያም የተቃረሙ ሰሞነኛ ትዝብቶቼን ጠቅለል አድርጌ አቀረብኩላችሁ፡፡ በቴሌግራም ቻናለሌ ላይ ያገኙታል፡፡ ሰሞነኛን ይቀላቀሉ፡፡


ሰሞነኛ ወሬዎች ምን ያክል በኑሯችን ላይ፣ በህይወታችን ላይ አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳድሩ መገመት ቀላል ነው፡፡ ከማስታውሰው የአባይ ጉዳይም በጣም የጦዘ ሰሞነኛ አጀንዳችን ነበር፡፡ በ2003 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ እንደተጣለ ሰሞን አይን ያወጣ ደራሲ፣ ተዋናይ፣ ፀሃፊ፣ ሰዓሊ፣ ሙዚቀኛ ብቻ በሃገሪቱም ሆነ በተለያዩ የዓለም ሃገራት ያሉ ሁሉ ያላቸውን ለአባይ ለፈፉ፡፡ ሌላውም የኔ ቢጤ ተራ ግለሰብ ያለውን ጉልበት፣Continue reading “ሰሞኑን ከዚህም ከዚያም የተቃረሙ ሰሞነኛ ትዝብቶቼን ጠቅለል አድርጌ አቀረብኩላችሁ፡፡ በቴሌግራም ቻናለሌ ላይ ያገኙታል፡፡ ሰሞነኛን ይቀላቀሉ፡፡”

የዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ አራተኛ ሥራ “ሰበዝ” መጽሃፍ በገበያ ላይ ዋለ፡፡


የተከበሩ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ በአዲሱ ሰበዝ መፅሃፋቸው ላይ የኔ ፕሮፌሰር በሚለው አንድ ሰበዝ ገፅ 14 ላይ እንዲህ ከተቡት፦ “በልቤ በእውነት ለምን ነበር ወደ ተከበረው ዩኒቨርሲቲ የመጣሁት? ለካ ወደ አውሮፓ ያቀናሁት ለመተቸት፣ ለመታረም ሳይሆን ለመደነቅ ነበር? ለማወቅ ሳይሆን ማወቄን ለማረጋገጥ ኖሯል ። ለካ ወደ አውሮፓ ያቀናሁት ያወቅሁ የመሰለኝን ነገር በሚሰጡኝ ዲግሪ አባብዬ ውስጣዊ ባዶነቴን ተሸክሜ ሰባዶContinue reading “የዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ አራተኛ ሥራ “ሰበዝ” መጽሃፍ በገበያ ላይ ዋለ፡፡”

Thinking our sake after some years … unless we act today.


We forget when we hurt the earth and how it feels when it hurts us back! This catastrophe is a gift that we have received in exchange for our inhumanity! This universe knows how to prove its true worth and we have to pay by sacrificing our own lives! We as humans, some day inContinue reading “Thinking our sake after some years … unless we act today.”