የቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ መለያየት


በነዋዬ ዓለም ከምድራችን 4ኛ ደረጃን የያዘው የ130 ቢሊዮን ዶላር ባለቤት፣ የ microsoft መስራች የ Bill and Milinda Gates Foundation  ግብረ ሰናይ ድርጅት የበላይ ጠባቂ ከባለቤቱ ጋር ከ27 ዓመት የትዳር ቆይታ በኋላ በስምምነት መለያየታቸውን ተከትሎ የአለም ሚዲያዎች ስለ ሃብት ክፍፍሉ ይተነትናሉ። ስለ ደረጃው መውረድ ያብራራሉ። ለምን ተለያዩ ለምን አይግባቡም ወይም አብረው መቀጠል አልቻሉም የሚለውን እንኳ ለመስማት የፈለጉ አይመስሉም። ለመውደቅ ትንሽ አትንደርደር እንጂ ከጀመርክ ህመምህን የሚያዳምጥ ሳይሆን ቁስልህን  የሚያፈግ ሚዲያ ነው የሞላው።
በጋራ ማደግ ስላልቻልን አብሮ መቀጠል አልቻልንም ብለዋል። ከዚህ በላይ ወዴት ማደግ እንደፈለጉ ራሳቸው ይወቁ።


https://www.reuters.com/business/retail-consumer/wealth-philanthropy-bill-melinda-gates-2021-05-03/

Published by Addisu Bihonegn

I'm a beekeeping Researcher in Andassa Livestock Research Center, Amhara , Ethiopia. BSc in Animal Sciences at Haramaya University MSc. in Apiculture at Bahirdar University.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: