ትብብር ያስፈልጋል – የእውነተኛውን ዓለም ውስብስብነት ለመገንዘብ የንብ ጤና እንደ አንድ ሁለገብ ማሳያ ሞዴል


ከልማዳዊው ሳይንሳዊ ትብብር አልፈው ውስብስብነት ላይ ያተኮረ ምርምርን በመንደፍ ረገድ ሳይንቲስት ያልሆኑ ምሁራንን ለማካተት የሚያስችል ሁለገብ አከራካሪ አምሳያ እናዘጋጃለን፡፡ 
የንብ ጤና እያሽቆለቆለ የመጣውን ጉዳይ ዘርፈ ብዙ ጣልቃ ገብነት ለሚፈልጉ ውስብስብ የእውነተኛ ዓለም ችግሮች ምሳሌ እንጠቀማለን፡፡ 
የማር ንቦች የምንበላቸውን ፍራፍሬዎችና አትክልቶች የሚያዳቅሉልን ጠቃሚ ነፍሳት ናቸው፡፡ 
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እነዚህ ነፍሳት በአስጊ ሁኔታ እየሞቱ ነው፡፡ 
ንቦች ብዙ ተግዳሮቶችን በሚገጥሙበት ውስብስብ እውነታ ላይ ምርምርን እንደገና ለማቀናጀት ንብ አናቢዎች ፣ አርሶ አደሮች እና ሳይንቲስቶችን ጨምሮ በቡድን ተሰባሰብን፡፡ 
በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ እንዴት የንብ ሞት ችግርን ማጥናት እንዳለብን እና በህብረ ንብ የመስክ ሙከራዎችን ማካሄድ እንዳለብን መክረናል፡፡ 
እንደዚህ ዓይነቱን የትብብር ምርምር ለመቅረጽ ወሳኝ ምክንያቶች እምነትን እና ስልጣንን እናሳያለን፣ እናም ሳይንቲስቶችን እና ሳይንቲስት ያልሆኑ ምሁራንን በአንድነት ከሚመለከታቸው ዋና ዋና ነገሮች እና ስፍራዎች ጋር አብሮ የሚያገናኝ ትብብርን ለመቅረጽ ሞዴል እናቀርባለን። 
እባክዎን ቀሪዉን ከዋናው ፅሁፍ ያንብቡት
https://www.academia.edu/38452405/Collaboration_matters_Honey_bee_health_as_a_transdisciplinary_model_for_understanding_real_world_complexity?email_work_card=thumbnail

Published by Addisu Bihonegn

I'm a beekeeping Researcher in Andassa Livestock Research Center, Amhara , Ethiopia. BSc in Animal Sciences at Haramaya University MSc. in Apiculture at Bahirdar University.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: