ከ 17 ዓመታት በኋላ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሲካዳዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካ ብቅ ይላሉ፡፡


የብሩድ ኤክስ የተሰኙ ነፍሳት ዋሽንግተን ዲሲን ጨምሮ በ15 የአሜሪካ ግዛቶች ውስጥ ከመሬት ሥራ ካለው ቤታቸው እየወጡ ነው፡፡ ለብዙ ጩኸት እራስዎን ያዘጋጁ፡፡

ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በ15 የአሜሪካ ግዛቶች ውስጥ የሚከሰተው ይህ ለቁጥር ግምት ያዳገተ የነፍሳት መንጋ ሊነሳ እንደሚችል የተተነበየ ሲሆን አሜሪካውያን ከኢሊኖይስ በተጨማሪ ፀደይና በጋን በነፍሳት ጫጫታ ሊያሳልፉ ይችላሉ፡፡

ሲካዳዎች መቼ ይወጣሉ?

የነፍሳቱ መነሳት በተለምዶ የሚጀምረው በግንቦት ወር አጋማሽ (ቀደም ብሎ ሊመጣ ይችላል) እና እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ ነው፡፡

በሚቀጥለው ጊዜ የብሩድ ኤክስ ሲካዳዎች ብቅ የሚሉት በ2038 ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 

https://www.cnet.com/how-to/billions-of-brood-x-cicadas-to-emerge-in-us-for-first-time-in-17-years-everything-you-need-to-know/

Published by Addisu Bihonegn

I'm a beekeeping Researcher in Andassa Livestock Research Center, Amhara , Ethiopia. BSc in Animal Sciences at Haramaya University MSc. in Apiculture at Bahirdar University.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: